The URL has been copied to your clipboard የመካከለኛው ምሥራቅ ውጥረት ተባብሶ ቀጥሏል፡፡ ኢራን በዛሬው ዕለት ቁጥሩ ወደ 180 የሚጠጋ ሚሳኤል ወደ እስራኤል ተኩሳለች፡፡ ...
በቱኒዚያ የሚገኝ ፍ/ቤት፣ የተቃዋሚው ፓርቲው ፕሬዝደንታዊ ዕጩ ላይ የ12 ዓመት እስር ቅጣት አስተላልፏል። የድምፅ ሰጪዎችን ይሁንታ በሚያሰባስቡበት ጊዜ ማጭበርበር ፈፅመዋል የተባሉት የተቃዋሚው ዕጩ ...
በአሜሪካ የወደብ ሠራተኞች ከክፍያ እና ከሌሎችም ጉዳዮች ጋራ በተያያዘ የሥራ ማቆም አድማ መተዋል። አድማው ከጥቂት ሳምንታት በላይ የሚዘልቅ ከሆነ የዋጋ ግሽበትን እና የሸቀጥ እጥረትን ሊያባብስ ...
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ጂሚ ካርተር 100ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን ዛሬ አክብረዋል። በዚህም የመጀመሪያው አንድ መቶ ዓመት ዕድሜ የቆዩ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ሆነዋል። ከእ.አ.አ 1977 እስከ ...
(AUSSOM) የትኞቹ ሀገራት ወታደር እንደሚያዋጡ ገና አልወሰነም። የሶማሊያ መንግሥት ኢትዮጵያን ከሶማሌላንድ ጋር ባደረገችው አወዛጋቢ ሥምምነት የተነሳ ከተልዕኮው እንድትገለል በመጠየቁ በጉዳዩ ላይ ...
(ህወሓት) አመራር አንዱን ቡድን በሚመሩት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ቡድን የተጠራ “ህወሓትን የማዳን” የተባለ ስብሰባ፣ ዛሬ ሰኞ፣ በመቐለ ከተማ ተጀምሯል። ዛሬ ሰኞ፣ ...
ቤሩት ውስጥ ከሚገኝ የመኖሪያ ህንጻ ላይ የደረሰው የእስራኤል የአየር ጥቃት አንድ ዓመት የተቃረበው የእስራኤል እና የሂዝቦላ ድንበር ዘለል ግጭት፣ ዋና ከተማይቱ ውስጥ ከሚገኝ ሥፍራ ላይ ሲነጣጠር ...